Posted inUncategorised
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንበዮተቦሪ ደ/ኃ ቅ/ገብርኤል እና ቅ/ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን
ታሪክ እኛ በልዩ ልዩ ምክንያት ከሀገራችን ከኢትዮጵያ የወጣን በስዊድን ጉተንበርግና አካባቢዋ የምንኖር የኢትዮጵያኦርቶዶክስ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ !!! ተዋሕዶ ሃይማኖት ዕምነት ተከታዮች በልዑል እግዚአብሔር ፈቃድ ተሰባስበን በሄድንበት…